搜索优化
English
搜索
Copilot
图片
视频
地图
资讯
购物
更多
航班
旅游
酒店
笔记本
Top stories
Sports
U.S.
Local
World
Science
Technology
Entertainment
Business
More
Politics
过去 30 天
时间不限
过去 1 小时
过去 24 小时
过去 7 天
按时间排序
按相关度排序
ALAIN
5 分钟
የዩክሬኑ ፕሬዝደንት ዘለንስኪ ከፑቲን ጋር በቀጥታ ...
ፕሬዝዳንቱ ከፒርስ ሞርጋን ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ ፑቲንን እንደ “ጠላት” እንደሚመለከቷቸው ገልጸው ነገር ግን “ለዩክሬን ህዝብ ሰላም የሚያመጣ ከሆነ ቀጥተኛ ድርድር ለማድረግ ዝግጁ ነኝ” ብለዋል፡፡ ...
ALAIN
16 分钟
በሩሲያ በተካሄደ የከንቲባነት ምርጫ የከተማዋ የቀድሞ ...
የቨግኒ ፒስቶቭ የሩሲያዋ በሬዞቭስኪ የተሰኘችውን ከተማ ለአራተኛ ጊዜ ከንቲባ ሆኖ ለመምራት በመወዳደር ላይ ነበር፡፡ በሀገሪቱ ህግ መሰረት ነዋሪዎች ከንቲባቸውን በቀጥታ ባይሆንም በወኪሎቻቸው ...
ALAIN
42 分钟
ከአሜሪካ የተባረሩ ስደተኞችን እስካሁን ምን ያህል ...
አሜሪካ ከትናንት በስቲያም ህንዳውያን ህገወጥ ሰደተኞችን ወደ ሀገራቸው መመለሷ ተዘግቧል። ከ750 ሺህ በላይ በህገወጥ መንገድ ወደ አሜሪካ የገቡ ህንዳውያን በትራምፕ የስደተኞች ፖሊሲ ወደመጡበት ...
ALAIN
1 小时
ትራምፕ አሜሪካ ጋዛን የራሷ ማድረግ ትፈልጋለች አሉ
የአሜሪካ ወታደሮችን ወደ ጋዛ ለመላክ አስበው እንደሆነ የተጠየቁት ትራምፕ "አስፈላጊ የሆነውን እናደርጋለን፤ አስፈላጊ ከሆነ እናደርገዋለን።መሬቱን ወስደን በሺዎች የሚቆጠሩ ስራ በመፍጠር አጠቃላይ መካከለኛው ምስራቅ የሚኮራበት ስራ እንሰራለን" ሲሉ መልሰዋል። ...
ALAIN
18 小时
ከአሜሪካ የተራድኦ ድርጅት ከፍተኛ ድጋፍ የሚያገኙ ...
የአለማችን ቀዳሚዋ የእርዳታ ለጋሽ ሀገር አሜሪካ በ2023 ለተለያዩ ሀገራት የ68 ቢሊየን ዶላር ድጋፍ ማድረጓን የሀገሪቱ መንግስት መረጃ ያሳያል። ከዚህ ውስጥ 44 ቢሊየን ዶላሩ በአሜሪካ አለማቀፍ ...
ALAIN
18 小时
እስራኤል በተኩስ አቁም ጉዳይ ውይይት የሚያደርግ ቡድን ...
ሀማስ እስራኤል ከጋዛ ለቃ እንድትወጣና ዘላቂ ተኩስ አቁም ስምምነት እንዲደረስ የሚፈልግ ሲሆን እስራኤል በአንጻሩ ሀማስን ጨርሶ ማጥፋት የዘመቻ ግቧ እንደሆነ በተደጋጋሚ መግለጿ ይታወሳል ...
ALAIN
19 小时
የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት ኬንያ ያቀረበችበትን ክስ ...
የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት በኬንያ ብሄራዊ ፖሊስ የተከፈተበትን ዘመቻ እና የቀረበበትን ክስ በማስተባበል በይፋዊ የኤክስ (ትዊተር) ገጽ ባጋራው መግለጫ፤ “የኬንያ ፖሊስ በማርሳቢት እና ኢሲዮሎ ...
ALAIN
19 小时
የኢራን ተመራማሪዎች በወራት ውስጥ የኒዩክሌር ቦምብ ...
ኒውዮርክ ታይምስ የአሜሪካ የደህንነት ምንጮቹን ጠቅሶ እንዳስነበበው ተቀማጭነቱን ቴህራን ያደረገ የተመራማሪዎች ቡድን በአጭር ጊዜ አቶሚክ ቦምብ መስራት የሚያስችል አዲስ አሰራር እያፈላለጉ ነው። ...
ALAIN
19 小时
ቱርክ እና ሶሪያ የመከላከያ አጋርነት ስምምነት ሊፈጽሙ ...
የሶሪያ የሽግግር መንግስት ፕሬዝዳንት አህመድ አል ሻራ እና የቱርኩ ፕሬዝዳንት ረሲብ ጣይብ ኤርዶሀን በዛሬው ዕለት በአንካራ የጋራ የመከላከያ አጋርነት ስምምነት እንደሚፈጽሙ ይጠበቃል፡፡ ስምምነቱ ...
ALAIN
20 小时
ኬንያ በሀገሪቱ በሚገኙ የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት ላይ ...
የኬንያ ብሄራዊ ፖሊስ በሀገሪቱ ሰሜናዊ ክፍል አካባቢ በሚገኙ የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊትን ኢላማ ያደረገ ዘመቻ በይፋ መጀመሩን አስታውቋል። የኬንያ ብሄራዊ ፖሊስ በኤክስ ይፋዊ ገጹ ባጋራው መረጃ በማርሳቢትና ኢሲዮሎ አካባቢ በሚንቀሳቀሱ የኦሮሞ ነጻት ሰራዊት ላይ ዘመቻ መክፈቱን ገልጿል። ...
ALAIN
20 小时
ከትግራዩ ጦርነት ጀምሮ 15 ሰራተኞቹ እንደተገደሉበት ...
የአለም አቀፍ የቀይ መስቀል እና ቀይ ጨረቃ ማህበር በአለም አቀፍ ደረጃ ምንም አይነት ፖለቲካዊ ውግንና የሌለው በግጭት ውስጥ የሚገኙ ሰዎችን ህይወት ለማዳን ብቻ የሚንቀሳቀስ ተቋም ነው የሚሉት አቶ ...
ALAIN
22 小时
ቻይና በትራምፕ ለተጣለባት ታሪፍ የአጸፋ እርምጃ ወሰደች
በአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር በምርቶቿ ላይ ታሪፍ የተጣለባት ቻይና የአጸፋ እርምጃ መውሰድ መጀመሯን አስታውቃለች። ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር በቻይና ምርቶች ላይ ከዛሬ ...
一些您可能无法访问的结果已被隐去。
显示无法访问的结果
反馈